EthiopianTender.com owned by Beri General Trading PLC
Home About Us FAQ Sample Tender Post Bid/Tender Register Login Telegram Call Us
Huaxia
Register
Login
Coffee
ከ 726 በላይ ክፍት የጨረታ ማስታዎቂያዎች አሉን
Register Now
#በየቀኑ የሚወጡ የጨረታ ማስታዎቂያዎችን ይከታተሉ አሁኑኑ በመመዝገብ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ Register Now
361 1. የብረት ሞልዶች 2. የብረት ኮንቴነሮች 3. ራድያል ሽቦዎች 4. ስኮርች ኮምፓወንድ 5. የብረት፣ የፕላስቲክ እና የእንጨት ፓሌቶች 6. የተለያየ መጠን ያላቸው ብላደሮች 7. ያገለገሉ መካኒካል ማሽን ስፔርፓርቶች 8. አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ፍላፖች 9. አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጎማ የውስጥ ላስቲኮች/ከመነዳሪ ) 10. የተጋቡ የብረት በርሜሎች 1. ያገለገሉ እና አዳዲስ የውጪ ብራንድ ጎማዎች 12. በጥሩ ይዞታ ላይ ያሉ ያገለገሉ የተለያዩ የማሽን ዘይቶች 13. ብረታብረቶች 14. እና ሉሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በመሆኑም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በሙሉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።አ ... Read More
Category: Machinery, Steel or Metals and Aluminum, Materials, Equipment and Accessories, Electrical and Electronics, Vehicle & Vehicle Tire
Posted: November 13, 2026 Deadline: December 05, 2026 ⏳ 14 days left
362 Project: Peace And Cohesion Through Advocacy And Dialogue (P-CAD) ... Read More
Category: Others
Posted: November 13, 2026 Deadline: November 27, 2026 ⏳ 6 days left
363 የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች ግዥ ዝርዝር ... Read More
Category: Sanitary and Ceramics & Materials
Posted: November 13, 2026 Deadline: November 24, 2026 ⏳ 3 days left
364 Drilling And Pumping Test Of New Water Well. ... Read More
Category: Pumps Motors and Compressors
Posted: November 13, 2026 Deadline: November 24, 2026 ⏳ 3 days left
365 በአብከመ በደ/ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለምናስገነባቸው የካፒታል ፕሮጀከት ግንባታ ሎት፡፡ የወረኢሉ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሲቪል ሰርቪስ ፑል ግቢ ውስጥ ስቶር ግንባታ ፣ሎት2፡የወረኢሉ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጭሳ ጤና ጣቢያ የኢመርጀንሲ ቢሮ ግንባታ ፣ሎት3፡የወረኢሉ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት 013 ቀበሌ ሞደል ጤና ኬላ ግንባታ፣ሎት4፡የወረኢሉ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት 09 ቀበሌ ጤና ኬላ ካርድ ከፍል ግንባታ እና ሎት5 የወረኢሉ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ካቤ ከተማ መናሃሪያ እጥር፣ቢሮና ዘበኛ ቤት ግንባታ በመደበኛ በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ... Read More
Category: Construction and its Machinery, Others, Contract Administration and Supervision & Machinery
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 01, 2026 ⏳ 10 days left
366 በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ... Read More
Category: Land lease, House and Building, Sale & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 14, 2026 ⏳ 23 days left
367 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ... Read More
Category: Land lease, House and Building, Sale & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 14, 2026 ⏳ 23 days left
368 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ለተሽከርካሪ ባትሪ፣ ቅባቶች፣ ግሪስና ሌሎች ፈሳሾች እና የተለያዩ መለዋወጫዎች ... Read More
Category: Vehicle and Spare Parts, Equipment and Accessories & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: November 25, 2026 ⏳ 4 days left
369 የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ሀረጎ የማማከር የምርምርና የንግድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት አመት እገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ ፤ ሎት 2 የጽዳት ዕቃ ፤ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ፣ ሎት 4 የህንፃ መሣሪያ ! ሎት 5 የስፖርት ዕቃ 1 ሎት 6 ደንብ ልብስ እና ሎት 7 ደንብ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ... Read More
Category: Office Supplies and Stationery, Cleaning and Janitorial, Electrical and Electronics, Construction and its Machinery, Uniform and safety cloth, Purchase & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: November 21, 2026 📅 Today is the last day
370 በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ፍርድ ቤት የግዥና ንብረት እስተዳደር ቡድን በ2019 ዓ.ም በጀት እመት ከዚህ በታች የተገለጸውን የቢሮ ግንባታ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ... Read More
Category: Construction and its Machinery, Consultancy, Contract Administration and Supervision, Machinery & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 01, 2026 ⏳ 10 days left
371 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስሮ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በመደበኛ በጀት እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ በስፖርት ም/ቤት በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ... Read More
Category: Uniform and safety cloth, Uniform and safety cloth, Stationery, Office Supplies and Stationery, Cleaning and Janitorial, Vehicle Tire, Vehicle and Spare Parts, Construction and its Machinery & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: November 21, 2026 📅 Today is the last day
372 INVITATION FOR BID ... Read More
Category: Transportation & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 14, 2026 ⏳ 23 days left
373 Invitation To Bids ... Read More
Category: Stationery, Office Supplies and Stationery & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: November 25, 2026 ⏳ 4 days left
374 INVITATION FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) SUPPLY, INSTALLATION, TESTING, AND COMMISSIONING OF A HIGH-SPEED CROWN CORK MANUFACTURING PLANT ... Read More
Category: Flower seedling seeds and plant types & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 23, 2026 ⏳ 32 days left
375 Abay Printing And Paper Packaging PLC (APPP) Invites Eligible, Qualified, Accredited, And Internationally Recognized Firms, Certification Bodies, Joint Ventures, And Consortia To Submit Sealed Bids For The Provision Of The Following Services Under Two Separate Lots: ... Read More
Category: Supply of material , Accounting and Auditing & Others
Posted: November 12, 2026 Deadline: December 14, 2026 ⏳ 23 days left