EthiopianTender.com owned by Beri General Trading PLC
Home About Us FAQ Sample Tender Post Bid/Tender Register Login Telegram Call Us

Tender Details

Source: አዲስ ዘመን (NOV 7, 2026) የተለጠፈበት ቀን: November 10, 2026 የሚዘጋበት ቀን: November 12, 2026

Source: አዲስ ዘመን (NOV 7, 2026)

Posted Date: November 10, 2026

Tender Description

የቴክኒክ መመርመሪያ ማሽን ግዥ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን በሮቤ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ጽ/ቤታችን ቅጥር ግቢ ውስጥ የቴክኒክ መመርመሪያ ማሽን አስር ቶን የሀገሪቷን የትራንስፖርት ህግና መስፈርት የሚያሟላ ገዝቶ መትከል ስለሚፈልግ ይህን ማሽን ማቅረብ የሚችል ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈለ ቫት ተመዝጋቢ የሆነና በዘርፉ ላይ ቢያንስ ከአምስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለውና የተሟላ ባለሙያ የያዘ እንዲሁም አምጥቶ ተክሎ አሰልጥኖ እና የሁለት አመት ሙሉ ጋራንቲ የሚሰጥና አወዳድሮ ለመግዛትና ማስተከል ይፈልጋል፡፡ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ሮቤ በሚገኘው በድርጅቱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ማስገባት ይችላሉ፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረ ታውን መሰረዝ መብት አለው፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 0222446956/0914011547

መልካ ዋካና የንግድና ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር