Source: አዲስ ዘመን ህዳር 2,2019
Posted Date: November 11, 2026
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/92/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Signage and Furniture ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/ SF/92/2026 አውጥቶ ጨረታው ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ህዳር 8/2019 ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ስነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011440-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail & Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 4-10 .0114-40-04-71/0114-42-07-46
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
This is a sample tender. To access all active tenders and full details:
Subscribe Now