Source: አዲስ ዘመን ህዳር 4,2019
Posted Date: November 13, 2026
በድጋሚ የወጣ የሒሳብ ባለሙያ ጨረታ ማስታወቂያ
የቦሌ ሚካኤል ኮንዶሚኒየም ኃላፊነቱ የተወሰነ የቤት ባለቤቶች ኅብረት / ሥራ ማህበር ከሐምሌ 01/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የገቢ ደረሰኞች 593 ፓዶች (አምስት መቶ ዘጠና ሶስት) ፓዶች እና የወጭ ደረሰኞች 9 ፓዶች (ዘጠኝ) ፓዶች በድምሩ 602 ፓዶች (ስድስት መቶ ሁለት) ፓዶችን ሒሳብ በግልፅ ጨረታ ___ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማራችሁ ባለሙያዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር
የምትችሉ መሆኑን
* የታደሰ የሒሳብ ስራ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
* ቫት ከፋይ የሆነ/ች እና ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
* የሒሳብ መሞከሪያ /trial balance/ ፣ የገቢ እና የወጭ /Income Statement/ ፣ የሀብት እና እዳ መግለጫ /Balance Sheet/ ሰርቶ በመጨረሻም የተገኘውን ግኝት በተጨባጭ ማስረጃ በማያያዝ የሚያቀርብ/የምታቀርብ
* ሒሳቡ ካለቀ በኋላ ለአዲተሮች የሰራውን ስራ ማስረዳት የሚችል/የምትችል
በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ለተከታታይ 10 ቀናት ማለትም ከ01/03/2019 ዓ.ም – 10/03/2019 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
* ጨረታው የሚያበቃበት በ1/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መ ኣናሳውቃለን፡፡
ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ቦሌ ሚካኤል ኮንደሚኒየም/ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት :
ለበለጠ መረጃ - 0911418022/0934596498
የቦሌ ሚካኤል ኮንደሚኒየም ኃላፊነቱ የተወሰ የቤት ባለቤቶች ኀብረት ሥራ ማህበር
This is a sample tender. To access all active tenders and full details:
Subscribe Now