EthiopianTender.com owned by Beri General Trading PLC
Home About Us FAQ Sample Tender Post Bid/Tender Register Login Telegram Call Us

Tender Details

Source: አዲስ ዘመን (November,13,2026) የተለጠፈበት ቀን: November 13, 2026 የሚዘጋበት ቀን: November 19, 2026

Source: አዲስ ዘመን (November,13,2026)

Posted Date: November 13, 2026

Tender Description

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ የ2018 ዓም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፓርት በጋፕ /GAAP/የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ መቀየር ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምዝገባን መስፈርት በሚያሟላ መልኩ ከGAAP ወደ IFRS በመለወጥ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ላትሁን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ባለስልጣን ም

መስፈርት:-

√ በፐብሊክ ኦዲተር የተመዘገበና ለዚሁ የተሟላ መረጃ ማቅረብ የሚችል

√ በሦስት ሳምንት ውስጥ ሪፖርቱን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣

√ ከሚያቀርበው ንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የድርጅቱን ህጋዊ የቫት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል;

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥሪ ቀን ውስጥ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ ከ'ልዩ የአክሲዮን ቦታ ጎሮ አደባባይ በሚገኘው የአክ ቤት በማቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ። 

ለበለጠ መረጃ በ 0911116872/0911613210 ይደውሉ ።