EthiopianTender.com owned by Beri General Trading PLC
Home About Us FAQ Sample Tender Post Bid/Tender Register Login Telegram Call Us

Tender Details

Source: አዲስ ዘመን (NOV 14, 2026) የተለጠፈበት ቀን: November 16, 2026 የሚዘጋበት ቀን: November 18, 2026

Source: አዲስ ዘመን (NOV 14, 2026)

Posted Date: November 16, 2026

Tender Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

አዳ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለጸውን አንድ ደረቅ ጭነት ጊh እT መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ የመኪናው እይነት
 
ዝርዝር ብዛት
1 ቶዮታ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና
 
ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና 1

በመሆኑም

1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊና አግባብነት ያለው የንግድ ፍቃድ ያላቸው (ለድርጅት ከሆነ)፣

2. የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋርጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ ግለሰብ ከሆነ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትንና የሚመለከቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡እነዚህን ሰነዶች አሟልቶ ያልቀረበ ተጫራች በውድድሩ አይሳተፍም፤

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) በመክፈል 7ኛ ፎቅ ግዢ ከፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ) 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንከ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Uncondi-tional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 5 ቀናት በታሽገ ፖስታ ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ከፍል ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 ድረስ ማቅረብ የሚቻል መሆኑን እየገለፅን፤ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በጠኛው በቀን 11/3/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ላይ ሆኖ የሚከፈተው ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይሆናል፡፡

7. ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኡራኤል አካባቢ የሚገኘው አዋሽ ኢንሹራንስ ሕንፃ የኦዳ አክሲዮን ማህበር 7ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል

ስልክ ቁጥር 251912656209

ኦዳ አክሲዮን ማህበር