Source: አዲስ ዘመን (NOV 16, 2026)
Posted Date: November 17, 2026
የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት (የምዝገባ ቁጥር፡ 2813) ለ2025-2028 እ.ኤ.አ የሂሳብ ዘመን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ብቁና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል፡፡
ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድና የኦዲት ፈቃድ፣ TIN፣ የታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የቴክኒክና የፋይናንስ ሀሳብ ከሰኞ ኅዳር 7 እስከ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም.፣ በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
አድራሻ፡ ገርጂ ታክሲ ተራ፡ ወበሪ ሆቴል አጠገብ፣ አዲስ አበባ።
ስልክ: +251 915 620 528 |
ኢሜል: info@ieya.org
ድርጅቱ ጨረታውን በበቂ ምክንያት የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት
This is a sample tender. To access all active tenders and full details:
Subscribe Now