Source: አዲስ ዘመን ህዳር 8,2019
Posted Date: November 18, 2026
የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውከልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ እሁድ ህዳር 6 ቀን 2019 ዓ/ም በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 3 ላይ ለሐራጅ የቀረበው የመያዣ ንብረት አድራሻ “ኢአ ከተማ፣ ኮ/ቀ/ከ/ከተማ፣ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንከ)”፤ የቦታ ስፋት “150 ካ.ሜ” በሚል የተገለጸው አድራሻ “አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08፤ የቦታ ስፋት “105 ካ.ሜ” በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።
አሐዱ ባንክ አ.ማ
This is a sample tender. To access all active tenders and full details:
Subscribe Now