EthiopianTender.com owned by Beri General Trading PLC
Home About Us FAQ Sample Tender Post Bid/Tender Register Login Telegram Call Us

Tender Details

Source: አዲስ ዘመን (NOV 18, 2026) የተለጠፈበት ቀን: November 18, 2026 የሚዘጋበት ቀን: November 19, 2026

Source: አዲስ ዘመን (NOV 18, 2026)

Posted Date: November 18, 2026

Tender Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድርጅቱ ስም- የኢትዮጵያ የምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት

የጨረታ ቁጥር -001/2019


የኢትዮጵያ ደምና ሀብረ ሕዋስ ባንከ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል::

1 በጨረታው የሚሸጡ ዕቃዎች

የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የህከምና መሳሪያዎች፥ ብረታ ብረቶች፣ የቢሮ መገልገያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎች:


2. ዕቃዎቹን ለማየት ጊዜና ቦታው፡-

ተጫራቾች ዕቃዎቹን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ እስከ የመጨረሻ ቀን ድረስ ሠንጋ ተራ ጎማ ቁጠባ አካባቢ በጤና ሚኒስቴር ግቢ በምዕራብ በኩል ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።

3. የጨረታ ሰነድና የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ፡-

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ተያያዥ መረጃዎችን ዋና መ/ቤታችን 3ኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በነጻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በጨረታ የሚገዙበትን ዋጋቸውንም በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ማቅረቢያ ቀንና ሰዓት፡-

*ተጫራቾች ዋጋቸውን የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ድረስ በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. የጨረታ መክፈቻ ቀንና ቦታ:-

* ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ከሆኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ሌሎች ታዛቢዎች ጋር በመሆን ጨረታው ይከፈታል::

6. ተጨማሪ መረጃ፡-

* ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ የብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ብቻ ሲ.ፒ.ኦ በኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው::

7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ስልክ ቁጥር :- 09113360260913 46 43 39

ተጨማሪ ጨረታ ማስታወቂያዎችን ስማግኘት የቴሴግራም ገጻችን እና የ ገጻችን ይጎብኙ!

ቴሌግራም: @EBTBS

: Ethiopia Blood & Tissue Bank Service

የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት