Source: Reporter (July 07, 2024)
Posted Date: July 08, 2024
የእቃ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
እንደሚታወቀው የቤቲንግ ንግድ በመንግስት ትዕዛዝ ስለተዘጋ ከመዘጋቱ በፊት ድርጅታችን win win bet ሲጠቀምበት የነበረውን የሱቅ እቃዎች አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል::
ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች አይነት እና ብዛት
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
ብዛት |
|
1 |
ወንበር |
2 |
|
2 |
የደረሰኝ ኘሪንተር ማሽን እና እስካነር |
3 |
|
3 |
ቲቪ |
4 |
|
4 |
ዴስክ ቶፕ |
5 |
|
5 |
ዋይፋይ ራውተር |
2 |
|
6 |
የኮምፒዩተር ዴስክ |
3 |
እነዚህን እቃዎች መጫረት የምትፈልጉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ መመዝገብ ይችላሉ::
+251983532903
This is a sample tender. To access all active tenders and full details:
Subscribe Now